Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ዋና ዜናዎች

እየተጠናቀቀ ያለው ዓመት ኢትዮጵያ በማንሰራራት ላይ እንደምትገኝ የሚያመላክቱ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

እየተጠናቀቀ ያለው ዓመት ኢትዮጵያ በማንሰራራት ላይ እንደምትገኝ የሚያመላክቱ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN- ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም እየተጠናቀቀ በሚገኘው 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በማንሰራራት ላይ እንደምትገኝ የሚያመላክቱ ስኬቶችን እንዳስመዘገበች የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ የዘንድሮ የጳጉሜን ቀናት የሚከበሩበትን ዓውድ፣ የቀናቱን ስያሜ እና መሪ መልእክት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ፤ “ጳጉሜን የኢትዮጵያ ማንሰራራት ወር ብሎ ለማክበር የሚያስችሉ ስኬቶች እየተጠናቀቀ ባለው ዓመት መመዝገባቸውን ገልጸዋል ፡፡ […] The post እየተጠናቀቀ ያለው ዓመት ኢትዮጵያ በማንሰራራት ላይ እንደምትገኝ የሚያመላክቱ ስኬቶች የተመ

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።